The following text field will produce suggestions that follow it as you type.

ፍልስፍና እና ኃይማኖት
ፍልስፍና እና ኃይማኖት

ፍልስፍና እና ኃይማኖት in Bloomington, MN

Current price: $30.00
Loading Inventory...
Get it at Barnes and Noble

Size: OS

Get it at Barnes and Noble
የሰው ልጅ ከእንስሳቱ ፈጽሞ የሚለየው በአምላኪነቱ ነው፣ ሌሎች የሰው ልጅ ማንነቶች ብቻ የሚመስሉን እንደ ፍቅር፣ ርህራሄ፣ ተመራማሪነት... የመሳሰሉት ማንነቶች በተወሰነ መጠን ይሁን እንጂ እንስሳቱም ጋር ይገኛሉ፡፡ ይህንንም እውነታ በቀላሉ በእንስሳት ሥነ ሕይወት ላይ የተሰሩ ዶክመንተሪ ፊልሞችን በመመልከት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ "አምልኮ" የሚባለው የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ግን የትኛውም እንስሳ ጋር አይገኝም፡፡
ይህ እውነታ በእንዲህ እንዳለ ደግሞ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለይ ከስነ ፍጥረት ሳይንሱ አንዳንድ ግኝቶችና ከአንዳንድ ፈላስፎች ፍልስፍና በመነሳት አንዳንዶች ይህንን የሰው ልጅ ብቸኛ ማንነት ትክክል እንዳልሆነና "ኃይማኖት የሰው ልጆች እድገት እንቅፋት ነው"፣ "ኃይማኖት አደንዛዥ ዕጽ ነው"፣ "አምላክን የፈጠረው የሰው አዕምሮ ነው" ... በማለት የሰው ልጆችን ኃይማኖተኝነት ሲነቅፉ ይታያል፡፡ ኃይማኖተኞችም ቢሆኑ በዚህ የሰው ልጅ ብቸኛው ማንነት ላይ ወጥ አቋም የላቸውም፣ በመካከላቸው ያለው ልዩነት እርስ በርስ የሚቃረንና ሰዎችን እስከ ማገዳደል የሚያዳርስ ጉዳይ ሆኖ ነው የሚታየው፡፡
እውነታው የትኛው ይሆን?
መጽሐፏ የፍልስፍናውን፣ የቁርአኑን፣ የመጽሐፍ ቅዱሱን ... ጨምሮ ዋነኞችን መንገዶች ዳስሳለች፡፡
ብዙ ያልተሰሙ ጉዶች፣ ምስጢሮች፣ እውነታዎች፣ ስህተቶች፣ ውሸቶች እና ተረቶችን ይመለከታሉ፡፡
"There Are No Secrets That Time Does Not Reveal"
Powered by Adeptmind