The following text field will produce suggestions that follow it as you type.

Barnes and Noble

Loading Inventory...
አርነት በምርኮ ውስጥ ላሉት (Liberty to the Captives): የስልጠና መምሪያ

አርነት በምርኮ ውስጥ ላሉት (Liberty to the Captives): የስልጠና መምሪያ in Bloomington, MN

Current price: $15.99
Get it at Barnes and Noble

Size: OS

Get it at Barnes and Noble
አርነት በምርኮ ውስጥ ላሉት ከእስልምና ቀንበር ለመላቀቅ የሚያስችሉ ለየት ያሉ ሐሳቦችን ያቀርባል፡፡ 'የእግዚአብሔርን ልጆች የከበረ ነጻነት' ለመቀዳጀት (ሮሜ 8፡21) የመስቀሉን ኃይል መለማመድ የሚያስችሉ ተግባራዊ ቁልፎችን ይዟል፡፡
የተጠቀሱት ጸሎቶችና አዋጆች በስድስቱም አህጉራት በተግባር የተፈተኑ ናቸው፡፡ ሰዎችን ከእስራት ነፃ የማውጣት፣ ትውልድን የያዙትን ብርቱ ኃይላት የማስለቀቅ እንዲሁም ሰዎች የክርስቶስን የማዳን ኃይል ድፍረትን በተሞላና ውጤታማ በሆነ መንገድ መመስከር ይችሉ ዘንድ የማገዝ ፋይዳቸው የተረጋገጠ ነው፡፡

Find at Mall of America® in Bloomington, MN

Visit at Mall of America® in Bloomington, MN
Powered by Adeptmind